….ጌታችንና አምላካችን ሆይ፥ አንተ ሁሉን ፈጥረሃልና ስለ ፈቃድህም ሆነዋልና ተፈጥረውማልና ክብር ውዳሴ ኃይልም ልትቀበል ይገባሃል…. — ራእይ 4፥10&11 በገናዬን ላንሳ ላክብርህ ስንኞችን ጽፌ ልተርክህ ግን ምንም ብልህ ቃላት አይገልጹህም እየሱስ ይህም ሲያንስብህ ጌታ አንተን ማን ይመስልሃል ዙፋንህ ጸንቶ ይኖራል ሰማያዊ ዜማ እቀኛለሁ መስዋእቴን ለአንተ አቀርባለሁ የፈጠርከኝ ለዚሁ ነውና ይገባሀል እየሱስ ምስጋና ምስጋና...... ምህረትህ ሁሌም አዲስ ነው ይቅርታህ ቁጥር የለውም ጌታ አንተን ማን ይመስልሃል ዙፋንህ ጸንቶ ይኖራል ሰማያዊ ዜማ እቀኛለሁ መስዋእቴን ለአንተ አቀርባለሁ የፈጠርከኝ ለዚሁ ነውና ይገባሀል እየሱስ ምስጋና ምስጋና..... ይገባሀል.... ታላቅነትህ ከቶ አላገደህ ሀጥያቴ መች ገደበህ ፍቅርህ ለሁሉ ተገልጧል እጄን በአፌ አስጭኖኛል ሰማያዊ ዜማ እቀኛለሁ መስዋእቴን ለአንተ አቀርባለሁ የፈጠርከኝ ለዚሁ ነውና ይገባሀል እየሱስ ምስጋና ሰማያዊ ዜማ እቀኛለሁ መስዋእቴን ለአንተ አቀርባለሁ የፈጠርከኝ ለዚሁ ነውና ይገባሀል እየሱስ ምስጋና ንጉሴ… @ermiasmolla @AbenezerAnteneh @DidiBassplayer @kadoshfilms-6991 by Wolkite seventh day Adventist church youths.
Hide player controls
Hide resume playing