Национальный гимн Эфиопии с 1975 по 1992 год, во время режима Дерга Менгисту Хайле Мариама. ★▬▬▬★ஐТЕКСТஐ★▬▬▬★ ኢትዮጵያ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ኢትዮጵያ ፡ ቅደሚ ፣ በኅብረሰባዊነት ፡ አብቢ ፡ ለምልሚ! ቃል ፡ ኪዳን ፡ ገብተዋል ፡ ጀግኖች ፡ ልጆችሽ ፣ ወንዞች ፡ ተራሮችሽ ፣ ድንግል ፡ መሬትሽ ፣ ለኢትዮጵያ ፡ አንድነት ፡ ለነጻነትሽ ፣ መሥዋዕት ፡ ሊኾኑ ፡ ለክብር ፡ ለዝናሽ ። ተራመጂ ፡ ወደፊት ፡ በጥበብ ፡ ጎዳና ፣ ታጠቂ ፡ ለሥራ ፡ ላገር ፡ ብልጽግና ። የዠግኖች ፡ እናት ፡ ነሽ ፡ በልጆችሽ ፡ ኵሪ ፣ ጠላቶችሽ ፡ ይጥፉ ፡ ለዘላለም ፡ ኑሪ! Мой ТТ: Я в инст: magtimmat
Hide player controls
Hide resume playing